Channel
Updated: 2026-07-29
ከተውሒድ ከራቅክ፤ ጉዳቱ ከአኺራ ባሻገር በዱንያም ቅጣትና ስቃይ ነው።
አንዲት እንቁራሪት ቀስ ብላ ውኃ በተሞላ ድስት ውስጥ ትገባለች። የድስቱ ውኃ ቀስ በቀስ በምድጃ ላይ መንደድ ይጀምራል። ውኃው እየሞቀ ሲሄድ እንቁራሪቷ ምንም ዓይነት ምቾት ማጣት አላሳየችም፤ ይልቁንስ ከአካሏ የሙቀት መጠን ጋር ውኃውን ለማስማማት ሰውነቷን ታስተካክላለች። .... ውኃው…
ኧረ'ገኝ¡
እንሰማለን፣ እንፈርዳለን‼ የታሪክ ምሁር እያሉ በየመድረኩ ሲያንቆለጳጵሷቸው በነበሩ በራሳቸው ሰዎች ማስነገር ነው።
የዩኒቨርስቲ ካፌ ምግብ አልናፈቃችሁም⁉️ የት ዩኒቨርስቲ ነበር የተማራችሁት? ምን ዲፓርትመንት? በመቼ አመት?
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የዚህ ወንድማችን የጀመርነው የሕክምና ወጪ ማሰባሰብ መርሃ ግብር በስኬት ተጠናቋል። አላህ ዓፊያውን ቶሎ እንዲመልስለት በመልካም ዱዓችሁ አትርሱት። ለሰደቃችሁ ሁሉ፣ አላህ ከነ ቤተሰባችሁና ወዳጅ ዘመዳችሁ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቆ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግላችሁ።
የአላህን ቃል ቁርኣንን በአንቀጾቹ ተመስጦ በሚቀራው ቀሪ፣ ራሱን ዝቅ አድርጎ በሱጁድ በተደፋው ሰጋጅ፣ በልቡ ተጸጽቶ ምሕረትን በሚለምነው ተጸጻች፣ እና በረጅም የጉዞ ድካም ዝሎ በተኛው እውነተኛ መንገደኛ መካከል... ሁሉንም በእኩል የምታቅፈውና የምታስተናግደው ሰፊዋ የአላህ እዝነት በ…
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑨]👌 #ቁርኣን
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @muradtadessebot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!