Channel
Updated: 2026-08-01
🚨 የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ ሁለተኛ ባች የ6 ወር ማስተር ክላስ ኮርሳችንን ለመጀመር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው። 🚨 የመጀመሪያውን ባች ተማሪዎቻችንን በተሳካ ሁኔታ ካስመረቅን በኋላ ( https://t.me/negadras_fx/290 ) ካገኘናቸው ማሻሻያዎች ጋር በዚ…
▣ | የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፣ የዓለም ዋንጫን ትርፍ ለግል የኢንቨስትመንት ኩባንያዎች (private equity) ለመሸጥ ያቀዱትንና መከፋፈልን የፈጠረውን እቅድ እየተዉት ነው። ኢንፋንቲኖ ባወጡት መግለጫ፣ በዚሁ ሀሳብ ምክንያት የተፈጠረው መከፋፈል "ከመጀመሪያው ከተቀመጠው …
🎙️ Spider-Man ተዋናይ ቶም ሆላንድ የቶተንሃም ደጋፊ በመሆኑ ስህተት እንደሠራ ተናግሯል፡- «ይህ ምናልባት እስካሁን ከወሰድኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ እጅግ የከፋው ውሳኔ ሊሆን ይችላል።» SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
መልካም 38ኛ አመት Matic SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
▣ | ኢንተር እና ቶተንሃም ክርስቲያን ሮሜሮን በ40 ሚሊዮን ዩሮ ለማዛወር በአፍ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። —ESPNArgentina SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued
🔵 #CFC | #Chelsea SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ላቪያ በኢንስታግራም ገፁ ሙድሪክን እንኳን ተመለስክ ብሎታል SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
August 2026. 📆 chelsea fc SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Promotion: @jomati1 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018