Channel
Updated: 2026-07-30
ኮርያ ውስጥ የህፃን እድሜ የእርግዝና ጊዜንም ይጨምራል ! አንድ ህፃን ልጅ በዘጠኝ ወሩ ከተወለደ ዘጠኝ ወሩ ይቆጠራል ይህ ማለት ከተወለደ አንዳመት ከሞላው እድሜው አንዳመት ከዘጠኝ ወር ነው ማለት ነው ! @Amazing_Fact_433
✅በደቡባዊ አፍሪካ ዳይኖሰር ዝርዝር መረጃዎችን ይፋ ያደረገ አዲስ ዝርያ ዚምባብዌ ውስጥ ተገኘ። 'ሙሳንጎ ማቱሳዶኔንሲስ' የሚል ስያሜ የተሰጠው እና 4.5 ሜትር የሚረዝመው ይህ ዳይኖሰር፣ ዚምባብዌ ውስጥ የተገኘ አምስተኛው ዝርያ ሆኗል። ✅ዝርያው የተገኘው በዚምባብዌ 'ካሪባ' ሐይቅ ዳ…
አለም ላይ ከሚወለዱ ባለ ቀያይ ፀጉር ሰዎች ውስጥ በቁጥር አንደኛ በስኮትላንድ ውስጥ የሚወለዱቱ ናቸው ⚒😤 @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
✅ ምርጥ ምርጥ ለህይወታቸው የሚጠቅማችሁ አዳዲስ የ Psychology መፅሐፍ በ Pdf ተለቋል ገብታችሁ አንብቡ 📱https://t.me/Enmare1988/5613 📱https://t.me/Enmare1988/5613 📱https://t.me/Enmare1988/5613
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
📍 1. አዲስ አበባ — እቴጌ ጣይቱ ፍልውሃ አካባቢ ሰፍረው ሳለ ያዩትን አዲስ አበባ መሠረት በማድረግ ያወጡት ስም ነው። (ምንጭ፡ የታሪክ ሰነዶች) 📍 2. አዳማ — በኦሮሚኛ "አዳሚ" (ቁልቋል) ከሚለው ቃል ወይም "አዳማ ቡታ" ከተባለ የነገዱ አባት ስም የመጣ ነው። (ምንጭ፡ የኦ…
Motion sickness ወይም በፍጥነት በመጎዝ ወቅት የሚያቅለሸልሻቸው ሰዎች አእምሮዋቸው ከአይናቸው ጋር ተቀናጅተው ለመስራት ሲያቅተው የሚከሰት ነው ! ይህ ሲፈጠር አእምሮዋቸው የሆነ ነገር የነርቭ ቲሹአቸውን እያጠቃ እንደሆነ ያምናል በሌላ አባባል ተመርዣለው ብሎ ያምናል ! በዚህ …
ሳይንቲስቶች ጀምስ ዌብ በተሰኘው የጠፈር ቴሌስኮፕ ካሳዩን ውስጥ ይህ የምትመለከቱት carina nebula ውስጥ የሚገኘው cosmic cliff ይባላል Nebula በከዋክብት መሀከል ያለውን ቦታ የሚይዝ እና ለአዳዲስ ከዋክብት ማቆያ ሆኖ የሚያገለግል ግዙፍ የአቧራና የጋዝ ደመና ነው። አ…
ምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአየር ላይ ፎቶግራፍ የተነሳው በአማዞን ደን ውስጥ ሲሆን በፎቶ ላይ ያሉት ከውጪው አለም ጋር ግንኙነት አርገው የማያውቁ ጎሳዎች ናቸው ! እንደዚህ አይነት ጎሳዎች በአማዞን ብቻ ሳይሆን በሌላ የአለማችን ክፍሎችም ይገኛሉ ! አንዳንድ ሳይንቲስቶች ከእነዚህ ጎሳ…

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433